ከ«ደቡብ አፍሪካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
ጥ r2.7.2) (ሎሌ ማስተካከል: sa:दक्षिण-आफ्रिका |
|||
መስመር፡ 23፦ | መስመር፡ 23፦ | ||
== መንግሥት == |
== መንግሥት == |
||
ትልቁ ከተማ [[ጆሃንስበርግ]] ሲሆን ዋና ከተሞቹ ሦስት ናቸው፤ እነርሱም [[ኬፕ ታውን]]፣ [[ብሉምፎንቴን]]ና [[ፕሪቶሪያ]] ናቸው። ይህ ፓርላሜንቱ በኬፕ ታውን፣ ላዕላይ ችሎቱ በብሉምፎንቴን፣ ቤተ መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ስለ ሆነ ነው። |
|||
==ባሕል== |
==ባሕል== |
||
እትም በ18:45, 24 ጁን 2012
Republic of South Africa |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ፕሪቶሪያ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አፍሪካንስ፣ እንግሊዝኛ፣ ዙሉ፣ ቆሣ፣ ሷዚ፣ ንደቤሌ፣ ደቡብ ሶጦ፣ ስሜን ሶጦ፣ ጾንጋ፣ ጿና፣ ቨንዳ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳን |
ጣቦ ምበኪ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
1,219,912 (24ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ራንድ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +27 |
ቋንቋዎች
በደቡብ አፍሪቃ ሕገ መንግሥት መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል ኳዙሉ ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ ቆሣ በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት አፍሪካንስ 3ኛው፣ ስሜን ሶጦ 4ኛው፣ እንግሊዝኛም 5ኛው፣ ጿና 6ኛው፣ ደቡብ ሶጦ 7ኛው፣ ጾንጋ 8ኛው፣ ሷቲ 9ኛው፣ ቬንዳ 10ኛው፣ ንዴቤሌም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ይችላሉ።
መንግሥት
ትልቁ ከተማ ጆሃንስበርግ ሲሆን ዋና ከተሞቹ ሦስት ናቸው፤ እነርሱም ኬፕ ታውን፣ ብሉምፎንቴንና ፕሪቶሪያ ናቸው። ይህ ፓርላሜንቱ በኬፕ ታውን፣ ላዕላይ ችሎቱ በብሉምፎንቴን፣ ቤተ መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ስለ ሆነ ነው።
ባሕል
ስመ ጥሩ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች ሂው ማሴኬላ እና ሌዲስሚስ ብላክ ማምባዞ ናቸው። የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች አሁን የራሳቸውን ዘመናዊ ሙዚቃ ዓይነት «ኳይቶ» አላቸው።
የአገሩ አበሳሰል የተለያየ ነው። ብዙ ኗሪዎች የተቀመመ በሬ ቋሊማ ጥብስ (ቡረቮርስ)፣ የበቆሎ አጥሚት (ኡምጝቁሾ)፣ የተቀመመ ዶሮ፣ እና የተቀመመ ወጥ (ካሪ) ይወድዳሉ።
የተወደዱ እስፖርቶች እግር ኳስ፣ ክሪኬት እና ራግቢ ናቸው።
በአገር ቤት ሜዳዎች አንበሣ፣ ቀጭኔ፣ ጉማሬ፣ ጅብና አውራሪስ ሞልተው ሊታዩ ይቻላል።
|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |