Jump to content

ከ«ደቡብ አፍሪካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Filefix
ፋይሉ «Coat_of_Arms_of_South_Africa.png» ከCommons ምንጭ በINeverCry ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ per c:Commons:Deletion requests/File:Coat of Arms of South Africa.png
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦
ሙሉ_ስም = Republic of South Africa<br /> የደቡብ አፍሪካ ሬፑብሊክ|
ሙሉ_ስም = Republic of South Africa<br /> የደቡብ አፍሪካ ሬፑብሊክ|
ባንዲራ_ሥዕል = Flag of South Africa.svg|
ባንዲራ_ሥዕል = Flag of South Africa.svg|
ማኅተም_ሥዕል = Coat of Arms of South Africa.png|
ማኅተም_ሥዕል =|
ካርታ_ሥዕል = LocationSouthAfrica.png|
ካርታ_ሥዕል = LocationSouthAfrica.png|
ዋና_ከተማ = [[ፕሪቶሪያ]]|
ዋና_ከተማ = [[ፕሪቶሪያ]]|

እትም በ00:48, 27 ጁላይ 2016

Republic of South Africa
የደቡብ አፍሪካ ሬፑብሊክ

የደቡብ አፍሪካ ሰንደቅ ዓላማ
ሰንደቅ ዓላማ
የደቡብ አፍሪካመገኛ
የደቡብ አፍሪካመገኛ
ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አፍሪካንስእንግሊዝኛዙሉቆሣሷዚንደቤሌደቡብ ሶጦስሜን ሶጦጾንጋጿናቨንዳ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳን
 
ጣቦ ምበኪ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
1,219,912 (24ኛ)
ገንዘብ ራንድ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +27


ቋንቋዎች

በደቡብ አፍሪቃ ሕገ መንግሥት መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል ኳዙሉ ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ ቆሣ በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት አፍሪካንስ 3ኛው፣ ስሜን ሶጦ 4ኛው፣ እንግሊዝኛም 5ኛው፣ ጿና 6ኛው፣ ደቡብ ሶጦ 7ኛው፣ ጾንጋ 8ኛው፣ ሷቲ 9ኛው፣ ቬንዳ 10ኛው፣ ንዴቤሌም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ይችላሉ።

መንግሥት

ትልቁ ከተማ ጆሃንስበርግ ሲሆን ዋና ከተሞቹ ሦስት ናቸው፤ እነርሱም ኬፕ ታውንብሉምፎንቴንፕሪቶሪያ ናቸው። ይህ ፓርላሜንቱ በኬፕ ታውን፣ ላዕላይ ችሎቱ በብሉምፎንቴን፣ ቤተ መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ስለ ሆነ ነው።

ባሕል

ስመ ጥሩ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች ሂው ማሴኬላ እና ሌዲስሚስ ብላክ ማምባዞ ናቸው። የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች አሁን የራሳቸውን ዘመናዊ ሙዚቃ ዓይነት «ኳይቶ» አላቸው።

የአገሩ አበሳሰል የተለያየ ነው። ብዙ ኗሪዎች የተቀመመ በሬ ቋሊማ ጥብስ (ቡረቮርስ)፣ የበቆሎ አጥሚት (ኡምጝቁሾ)፣ የተቀመመ ዶሮ፣ እና የተቀመመ ወጥ (ካሪ) ይወድዳሉ።

የተወደዱ እስፖርቶች እግር ኳስክሪኬት እና ራግቢ ናቸው።

በአገር ቤት ሜዳዎች አንበሣቀጭኔጉማሬጅብአውራሪስ ሞልተው ሊታዩ ይቻላል።