Jump to content

ማዮት

ከውክፔዲያ
የ23:41, 6 ኖቬምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ማዮትሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የፈረንሳይ ደሴት ነው። ከ2003 ዓም ጀምሮ የፈረንሳይ ባህር-ማዶ ክፍላገር ሆኗል።