Jump to content

አትላንቲክ ውቅያኖስ

ከውክፔዲያ
የ18:50, 13 ሴፕቴምበር 2023 ዕትም (ከ107.189.10.67 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የአትላንቲክ ውቅያኖስ

አትላንቲክ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Atlantic Ocean) በስፋቱ ፪ኛው ውቅያኖስ ነው። ይህም እስከ ፻፮·፬ ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር በሚደርስ ስፋቱ የመሬትን ፳ በመቶ ስፋት እና ፳፮ በመቶ ውሃ በመሸፈን ነው።[1]