Jump to content

ብሉምፎንቴይን

ከውክፔዲያ
(ከብሉምፎንተን የተዛወረ)

ብሉምፎንቴይን (Bloemfontein) በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ከሀገሪቷ ሦስት ዋና ከተማዎች አንዷ ናት።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Bloemfontein የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።