Jump to content

ፕሪቶሪያ

ከውክፔዲያ
የ03:02, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፕሪቶሪያደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ነው።

መሀል ፕሪቶሪያ
ዩኒቬርሲቴ ኦፍ ፕሪቶሪያ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,541,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,249,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 25°45′ ደቡብ ኬክሮስ እና 28°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ፕሪቶሪያ በ1847 ዓ.ም. በቦር (አፍሪካንስ) ሕዝብ ተሠራ። በ1852 የደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ሆነ።

ፕሪቶሪያ የአገሩ 'አስተድዳሪ ዋና ከተማ' ሲሆን ቤተ መንግሥት የሚገኘው ግን በኬፕታውን፣ ላይኛ ችሎቱም በብሉምፎንተን ነው።

የአሁኑ መንግሥት ስሙን ወደ ቿኔ ለመቀየር ይፈልጋል። ነገር ግን ይህ አሣብ ብዙ ክርክር አገንቷል።