Jump to content

ህንዲ

ከውክፔዲያ

ህንዲ (हिन्दी)) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በሕንድ አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።

ፓኪስታን ከሚገኘው ከኡርዱ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ፊደል ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «ሂንዱስታኒ» ናቸው።

በሕንድ አገር የህንዲ መኖሪያ ቦታዎች
Wikipedia
Wikipedia