Jump to content

ልፍት

ከውክፔዲያ
የልፍት ገበያ በፊሊፒንስ

ልፍትአትክልት የሚበሉት ቅጠላቅጠል፣ ሥሮች ወይም ሌሎች ክፍሎች ናቸው። በተለምዶ ልፍት ፍሬዎችን አይጠቅልልም፣ ሆኖም በስነ ዕጽ «ፍሬ» የተባሉት አንዳንድ ምግቦች (በድረጀንቲማቲም) ከልፍት ጋር ይቆጠራሉ፤ እንዲሁም እንጉዳይስነ ሕይወት ፈንገስ እንጂ አትክልት ባይባልም ከልፍት ጋር ሊቆጠር ይችላል።