Ethiopian Artificial Intelligence Institute’s Post

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለዲፕሎማሲያዊ ግንኙት ያለውን ፋይዳ በተመለከተ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች በወቅታዊ አገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለማቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየሰጠ ያለው የቅድመ ሥምሪት ስልጠና አካል ነው፡፡ በዛሬው ስልጠና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ በዲጂታል ዲፕሎማሲው መስክ ባለው አበርክቶ እና ወሳኝነት ዙሪያ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ገለጻ ቀርቧል፡፡ በመርሓ ግብሩ ላይ ስለዲጅታል ዲፕሎማሲ አስፈላጊነት እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችን በማጠናከር በኩል ስላለው ሚና ማብራሪያ ቀርቧል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ www.aii.et ፌስቡክ፦ https://lnkd.in/dgue9WRW ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopianAII ኤክስ (ትዊተር)፦ https://x.com/EthiopianAII ዩቲዩብ፦ https://lnkd.in/dxxnpHYW ቲክቶክ፡- https://lnkd.in/d_iF3bfR

  • No alternative text description for this image
  • No alternative text description for this image
  • No alternative text description for this image
  • No alternative text description for this image
  • No alternative text description for this image
    +2
Hayelom Kiros

Full stack developer(MERN stack)

1mo

i wish they could understand what it really means than 'abel'

Like
Reply

To view or add a comment, sign in

Explore topics