Download as pptx, pdf, or txt
Download as pptx, pdf, or txt
You are on page 1of 66

ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

የፕሮጀክት አዘገጃጀት፣ ክትትልና ግምገማ ማንዋል ላይ የተሰጠ


ስልጠና

ጥቅምት /2010
አዲስ አበ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት

ፕሮግራም
 ፕéG‰M ¥lT brJM g!z@ y¸kÂwN \ð x-”§Y yçn ›§¥Â GB yÃz :QD nWÝÝ
ፕéG‰M ktlÆ lxND ›§¥Â GB köÑ zRæC ymnŒ ngR GN GNß#T çcW
ytlÆ ±l!s! ›§¥ãC½ GïC ST‰t&ጂãC ¥Sf[¸Ã yçn# ፕéጀKèC SBSB nWÝÝ
 yፕéG‰ÑN ›§¥Â GB l¥œµT btwsn ¦BT yg!z@ gdB lmfፀM y¸ÃSCl# yðz!
µL½ yÍYÂN¹ÃL lPéjKt$ ¥kÂw¾ y¸çN ysW ኃYL½ ymú¶Ã q$úq$S
DLDL G"T DRg!T mRh GBR XNÄ!h#M ßéG‰ÑN bb§YnT y¸öÈ-R xµL
ÃlW nWÝÝ
yፕéG‰M qrፃ
 ፕéG‰M lmQr{ h#lT ê ê mNgìC mktL y¸ÃSfLg# s!çN Xnz!HM y¸ktl#T
ÂcWÝÝ
 ktlÆ zRæC ytWÈ-# ÆlÑÃãC (Taskforce) ¥sÆsB ¥d‰jT½

 tmœœY wYM tÃÙnT çcW ÆlÑÃãC (Specialists) b#DN mm|rTÂ


b#Dn#N XNdg በንዑሳን ÷¸t& ¥d‰jT (Regroup)፣.
 bx-”§Y ±l!s!ãC ST‰t&©!ãC b?G xêJ ከፀደቁ በኋላ lxND x-”§Y x§¥
¥Sf[¸Ã mœ¶Ã çnW y¸ÃglGlበT tGƉêE y¸çn#T bßéG‰M bm¬qF
nWÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
yፕéG‰M YzT
 ፕéG‰M y¸ktl#TN YY²L
 ዓ§¥
 GB
 DRg!T mRhGBR
 lፕéG‰Ñ ¥Sf[¸Ã y¸çN bjT½ ysW hYL q$œq$S

ምሳሌ፡-
 ነፃ ገበያ ………………………………………………. ፖሊሲ፣

 ግብርና መር ኢንዱስትሪ ልማት ………………ስትራቴጂ እና

 የማስፈፀም አቅም ግንባታ ስትራቴጂ፣ የድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ


ወዘተ ……….ፕሮግራሞች ናቸው፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ፕሮጀክት
yPéjKT MNnT
PéjKTÝ(
 ÃlN WSN ¦BT h#lNtÂêE CGR fcE lçn# ¥Hb‰êE MÈn@ ¦B¬êE
g#Ä×C ¥êL y¸gßW _QMM k¸mdbW x-”§Y wÀ xNÚR ytšl
mçn#N ¥wQ ÃSC§LÝÝ
 bGL{ ytqm-N GB btwsn yg!z@ gdBÂ yx!NvSTmNT GBxT
¥kÂwN y¸ÃSCL y‰s# xStÄdR ÃlW y|‰ xYnT s!çN y¸drSbTM
GB y¸lµ YçÂLÝÝ
 y‰s# yçn mLk›MD‰êE xStÄd‰êE wsN ÃlW y|‰ xYnT
nWÝÝ
 y‰s# yçn yÍYÂNS½ yxStÄdRÂ yxfÚ[M XQD ÃlW y|‰ KFL
nWÝÝ
 bx-”§Y PéjKT ¥lT GL{ yçn (yçn#) ›§¥ (›§¥ãC) X l!lµ y¸CL
(y¸Cl#) W-@T (W-@èC) ÃlW፣ btwsn wÀÂ yg!z@ gdB y¸kÂwN
እና xND wYM kxND b§Y tGƉT Ãl#T y|‰ XNQS”s@ nWÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 በፕሮጀክትና ፕሮግራም መካከል ያለው ልዩነት


t.q$. ፕéጀKT ፕéG‰M

1
WSN ዓ§¥ አለው x-”§Y ›§¥ አለው
2
mLµMD‰êE xStÄd‰êE wsN አለው bGL{ tlYè ytqm« mLµMD‰êE xStÄd‰êE
wsN ylWM

3
bGL{ ytqm- bjT አለው bGL{ ytqm- bjT ylWM
4
bGL{ ytqm-¼ytwsn yg!z@ gdB አለው bGL{ ytqm-¼ytwsn yg!z@ gdB ylWM

5
ytl†Â y¬wq$ t-”¸ y¸çn# y?BrtsB KFlÖC bGL{ ytl†Â y¬wq$ t-”¸ y¸çn# yህBrtsB KFlÖC
xl#T yl#TM
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

በፕéG‰MÂ bፕéጀKT mµkL ÃlW tmሳሳYnT


 ዓ§¥ x§cW½

 ተmሳሳY GB›T Y-q¥l# (bjT½ ysW ኃYLÂ q$ሳq$S)½


 W-@T x§cW (MRTÂ xgLGlÖT)½
 y¬qd L¥TN tGƉêE l¥DrG XNd mœ¶Ã çnW ÃglG§ሉ½
PéjKT lmQr{ mnš y¸çn# g#Ä×C
 yF§gÖT mñR (Demand Based Projects) YHM ¥lT
 lxND MRT¼xgLGlÖT ÃLrµ t-”¸ mñR½
 yW+ MN²¶ ¥GßT y¸ÃSCL mLµM xUȸ mñR½
 yKFl(ኢ÷ñ¸ãC yNዑS KFl(ኢ÷ñ¸ãC tdUUðnT yxNÇN yMRT
W-@T l@§W XNd GB›T ym-qM h#n@¬ mñR½
 _QM §Y l!WL y¸CL ¦BT mñR (Resource Based Projects) XÂ
 lNGDÂ lTRF ÃLçn |‰ mñR (Need Based Projects)፣ ¼yz!H ›YnT
PéjKèC xB²¾WN g!z@ yHBrtsb#N msr¬êE½ ¥Hb‰êE MÈn@
¦B¬êE CGéC lmQrF mNGS¬êE ÆLçn# DRJèC y¸qr[# ÂcWÝÝ êÂ
ê mnš tdRgW YwsÄl#ÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
yPéjKT ¦úB kyT YmnÅL?
 kB/@‰êE ±l!s!ãC½ ST‰t&©!ãC yTk#rT xQÈÅãC½
 k¸n!St&R m¼b@èC y±l!s! KlúÂ yL¥T XQìC½

 kKFl ኢ÷ñ¸ ST‰t&©!ãC kNx#S KFl ኢ÷ñ¸ PéG‰äC½

 qdM s!L knb„ PéjKèC yxfÚ[M LMD½

 k›lM xqF SMMnèC½

 kmêQ‰êE ¥StµkÃãC½

 kHZB k¸sbsB xStÃyT½

 kDNgt¾ xdU½

 klU¹ DRJèC½

 ksRè ¥úÃãC½wzt l!mn+ YC§LÝÝ

PéjKT kyT¾WM xµL b!mn+ µlW WSN ¦BTÂ y¥Sf[M xQM xNÚR xSf§g!
nt$N y¸ÃúY tGƉêEnt$N btmlkt Wún@ §Y mDrS y¸ÃSCL ¥Hb‰êEÂ
MÈn@ ¦B¬êE tqÆYnT ÃlW y_ÂT W-@T btlY y¦BT MN+½ yPéjKt$ |‰
b¸µÿDbT xµÆb! ÆlW HBrtsB zND tqÆYnT ÃlW SlmçN xlmçn#½ kmNGST
yL¥T xQÈÅÂ Tk#rT UR ytgÂzb...wzt mçn# l!rUg_ YgÆLÝÝ lWún@Â lMRÅ
ÃGZ zND dGä yPéjKT xµÿD QdM tktLN tGƉêE ¥DrG tgb! YçÂLÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

yPéjKT ዑደት (Project Cycle)

 yPéjKT xµÿD QdM tktL bፕéጀKT ÆlÑÃãC yPéjKT ዑደት


(Project Cycle) bmÆL Y¬w”LÝÝ
 yPéjKTN ዑደት btmlkt bRµ¬ äÁlÖC Ãl# b!çNM b›lM ÆNK
tqÆYnT xG"tW በመተግበር ላይ ካሉት ሁለት ሞዴሎች bbRµ¬ አገéCÂ
xlM xqF DRJèC ስራ ላይ የነበረና አሁንም tGƉêE በመደረግ ላይ
ያለው የዋረን ባም ሞዴል የሚከተሉት የዑደት ደረጃዎች አሉት፡፡
 የPéjKT mrÈ (Project identification)

 yPéjKT ZGJT (Project Preparation or Feasibility Study)

 yPéjKT B”T GMg¥ (Project appraisal)

 yPéjKT TGb‰ (Project implementation)

 yPéjKT GMg¥ (Project evaluation)


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
 PéjKT mrÈ (Project Identification)
k§Y XNdtgl[W ktlÆ KFlÖC y¸mnŒ yPéjKT ¦úïCN bÑl# µlW
yhBT y¥SfiM xQM WSNnT xNÚR tqBlÖ tGƉêE ¥DrG
Sl¥YÒL kqrb#T ZRZéC WS_Ý(
 yhBTÂ y¥Sf[M xQMN½

 yt&Kn!K B”T mñRN½

 bPéjKt$ x¥µYnT l¸mrtW wYM l¸qRbW xgLGlÖT ÃlWN ygbÃ


SÍT wYM F§gÖT½
 yPéjKt$ mkÂwN y¸ÃSkTlWN አዎን¬êE xl#¬êE g{¬½

 yPéjKt$ _QM kwÀW Ãmzn mçn#N½

 l@§ ytšl x¥‰+ Ãlmñ„N½

 |‰WN l¥µÿD bqE _Ê :” mñ„N

 yHBrtsb#N F§¯T wzt..

ÃgÂzb msr¬êE CGéCN kmF¬T xNÚR xSf§g! yçnN PéjKT mMr_


yGD YçÂLÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

yPéjKT ZGJT (Project Preparation or Feasibility Study)

 yPéjKT ZGJT ktlÆ yPéjKT ¦œïC ymnŒ _ö¥ãCN m\rT b¥DrG PéjKT ymlyt$
|‰ XNdtkÂwn Wún@ sÀãC kqrb#T yPéjKT ¦úïC WS_ yHBrtsb#N h#lNtÂêE
CGR kmQrF xNÚR QD¸Ã y¸sÈcW yT¾c$ XNdçn# y¸wSn#bT y¸l†bT ዑደት
ሲçN bz!H ዑደት m\rT bx¥‰+nT yqrbW PéjKTÝ(
 khg¶t$ yL¥T GB yQD¸Ã Tk#rT xNÚR tqÆYnT XNÄlW XNdl@lW½

 ÃlW y±l!s! ¥XqF yPéjKt$N x-”§Y |‰ l¥úµT Mc$ Slmçn#½

 y¬sbWN PéjKT l!Ãs‰ y¸CL xStÄd‰êE mêQR Slmñ„½

 lPéjKt$ MRT¼xgLGlÖT bqE gbàf§g! Slmñ„½

 SlPéjKt$ GB y¥Sf[¸Ã SLT½

 yPéjKt$ W-@T t-”¸ k¸çnW HBrtsB ÆHL wG UR SlmÈÈÑ Sl¸s-W -q»¬½

 PéjKt$N l¥Sf[M Sl¸ÃSfLgW sBxêE q$úêE y¦BT m-N½

 XNdyxµÆb!W h#n@¬ _QM §Y Sl¸Wሉ t&KñlÖ©! x¥‰ôC -q»¬Â DKmT½

 PéjKt$ l!ÃSkTL Sl¸ClW yxµÆb! t{Xñ wzt ¥wQ tgb!WN ¥DrG xSf§g!
nWÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
 yPéjKT B”T GMg¥ (Project Appraisal)
 yPéjKT B”T¼yMRÅ GMg¥ wú" xµ§T yPéjKt$ |‰ Yq_L xYq_L
y¸L Wún@ §Y mDrS XNÄ!Cl# y¸ÃGZ yPéjKt$Ý(
 ኢኮኖሚያዊ አዋጭነት፣

 qÈYnT½

 yt&Kn!K B”T½

 ygNzB MN+½

 DRJ¬êE xÌM½

 ¥Hb‰êE x!÷ñ¸ÃêE -q»¬

 ±ltEµêE tqÆYnT½

 xStÄd‰êE B”T½

 kxµÆb! BKlT xNÚR y¸ñrW t{Xñ

 yNGD h#n@¬Ý( tf§g! GBxèC kyT XNÁT Yg¾l#? ytmrtW MRT


yT Y¹ÈL wzt ymúsl# g#Ä×C y¸Äss#bT yPéjKt$ yGMg¥ ¶±RT
y¸zUJbT y;ùdT dr© nWÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
yPéjKT TGb‰ (Project Implementation)
 YH dr© yPéjKt$N |‰ ¥SjmR y¸ÃSCL yfÚ¸½
yxStÆƶ½ yq$__R yKTTL xµ§T MdÆ y¸µÿDbT½
êÂW |‰ y¸jmRbT yxSf§g! wÀãC KFà y¸f[MbT ዑደት
nWÝÝ
yPéjKT GMg¥ (Project Evaluation)
 YH |‰ bh#lT mNgD l!µÿD y¸CL s!çN xNd¾W yPéjKt$
|‰ kmjm„ bðT (ex – ante project evaluation) y¸µÿD
x-”§Y GMg¥ X h#lt¾W dGä yPéjKt$ |‰ kt-Âqq b“§
bPéjKt$ x¥µYnT l!kÂwN y¬sbW |‰ GB mM¬T (ex–
post project evaluation) mÒL xlmÒl#N l¥wQ y¸µÿD
nWÝÝ YH £dT xÄ!S yPéjKT ¦úB lmNdF wYM xNÄND
g!z@ dGä tmúúY PéjKT tGƉêE l¥DrG wYM ÃlWN
yPéjKT |‰ ¥SÍÍT y¸ÃSCL mú¶Ã çñ Y¬ÃLÝÝ
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
በልማት ፕሮጀክት ቀረፃ ወቅት መሟላት ያለባቸው መሠረታዊ ነጥቦች

 በመሆኑም እንደ ፕሮጀክቱ ዓይነት የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ይዘትና


ቅርጽ በተወሰነ ደረጃ ሊለያይ የሚችል ቢሆንም ማናቸውም
ፕሮጀክቶች ሲቀረጹ የሚከተለው ቅርጽና ይዘት ቢኖራቸው
ይመረጣል።
የፕሮጀክት ርዕስ (Title)
 ርዕሱ አጭር፣ ግልጽና የማያሻማ ሊሆን ይገባል።

የፕሮጀክቱ ሰነድ ማጠቃለያ (Executive Summary)


 ይህ ክፍል ስለአጠቃላይ ፕሮጀክት ሰነድ ይዘት በአጭሩ
የሚብራራበት ክፍል ሲሆን ዋና ጠቀሜታውም በሥራ ብዛት
ምክንያት ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለማይችሉ የሰነዱን መልዕክት
በአጭሩ የምናስጨብጥበት ክፍል ነው።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታና የፕሮጀክቱ አስፈላጊነት (Background and Justification)
 በዚህ ክፍል መብራራት ካለባቸው ነጥቦች ዋና ዋናዎቹ፡-
 ይህ ፕሮጀክት አዲስ ወይም ማስፋፊያ መሆኑን ማመላከት፣

 በዚህ ፕሮጀክት አማካኝነት ለመቅረፍ የታሰበው ችግር ያለበት አጠቃላይ ሁኔታ ትንታኔ፣

 ችግሮችን ለመፍታት ይህ ፕሮጀክት ከዚህ በፊት ከተተገበሩት ፕሮጀክቶች በተለየ መልኩ


ከግብ የሚያደርስበት ሁኔታ
 ይህ ፕሮጀክት ለከተማው ብሎም ለአገሪቱ ዘላቂ ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ፣

 ይህንን ፕሮጀክት ለመፈፀም ያሰበው ተቋም ተጨባጭ የማስፈፀም ብቃቱ ምን


እንደሚመስል መብራራት አለበት።
የፕሮጀክቱ ዓላማና ግብ (Goal and Objectives)
ዓላማ (Goal)፡- ማለት በዚህ ፕሮጀክት ትግበራ ምክንያት በረጅም ጊዜ ሊረጋገጥ የሚችለው
አጠቃላይ ስኬት ነው። በዚህ መሠረት ዓላማ ሲነደፍ የሚከተሉትን ነጥቦች ግምት ውስጥ
ማስገባት በጣም አስፈላጊ ነው። ይኸውም፡-
 የዚህ ፕሮጀክት ዓላማ ከልማት ፖሊሲና ስትራቴጂክ ዕቅድ ዓላማዎች ጋር አብሮ የሚሄድ መሆኑን፣
 በጣም የተጋነነ አለመሆኑን እና
 በፕሮጀክቱ የሚጠቀመውን የህብረተሰብ ክፍል በሚገባ ያመላከተ መሆኑን፣
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ግብ (Objective)፦ የሚተለሙ ግቦች የሚከተሉትን ባህሪያት ማሟላት አለባቸው፣
 የተነደፈውን ዓላማ ለማሳካት አስተዋጽኦ ያላቸው ሊሆኑ ይገባል፣

 ከአንድ በላይ የሆኑ ጉዳዮችን በአንድ ላይ መደባለቅ የለበትም፣

 ሊለካ በሚችል መልኩ መገለጽ አለባቸው፣

 ሊደረስባቸው የሚችሉ መሆን አለባቸው፣

 ከአካባቢው ሁኔታ ጋር ተስማሚ የሆኑና አግባብነት ያላቸው መሆን አለባቸው፣

 በጊዜ የተገደቡ ሊሆኑ ይገባል።

ስለፕሮጀክቱ አጭር ገለፃ (Description of the Project)


 በዚህ ክፍል መብራራት ካለባቸው ነጥቦች ዋና ዋናዎቹ፦

 የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ክፍሎችና የሚከናወኑ ስራዎች (Project Components and


Major Activities)፣
 የፕሮጀክቱ አስፈላጊ ግብዓቶች (Inputs)፣

 የፕሮጀክቱ ውጤቶች (Outputs) እና

 የፕሮጀክቱ የማምረት ወይም አገልግሎት የመስጠት አቅም


(Production/service capacity) ናቸው።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ፕሮጀክቱ የሚካሄድበት ቦታ (Location)

 በዚህ ክፍል ስር ሊሠራ የታሰበው ፕሮጀክት ከተማ አቀፍ መሆን


አለመሆኑን በየትኛው ክፍለ ከተማና ወረዳ እንደሚካሄድ እንዲሁም
ፕሮጀክቱ የሚካሄድበትን አካባቢ ልዩ ስም የምናብራራበት ነው፡፡
የፕሮጀክቱ ወጪ እና የበጀት ምንጭ (Cost and Financing)
 ጠቅላላ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው በጀት መጠን በምንጭ
በመለየት ማሳየት። ማለትም፡-
 ጠቅላላ የሚያስፈልግ በጀት፣

 የመንግስት ድርሻ፣

 የህብረተሰቡ ድርሻ፣

 ሌሎች ረጂ ድርጅቶችና አበዳሪዎች ካሉ የእነሱ ድርሻ /በስም


መጠቀስ አለበት/ ተለይቶ ሊጠቀስ ይገባል።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
የፕሮጀክቱ ጠቀሜታዎች (Benefits)፡-

ሀ. ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታ (Economic Benefits)


 ፕሮጀክቱ ከሌሎች የልማት እንቅስቃሴዎች ጋር ያለው ተመጋጋቢነት፣

 ፕሮጀክቱ የስራ ዕድል የመፍጠር ብቃቱ፣

ለ. ማህበራዊ ጠቀሜታ
 ፕሮጀክቱ ማህበረሰቡን የማሣተፍ ብቃቱ፣

 ፕሮጀክቱ የህብረተሰቡን ችግር (ድህነትን) በተጨባጭ የመቅረፍ


ብቃቱ፣
 ፕሮጀክቱ የትኛውን የህብረተሰብ ክፍል ሊጠቅም እንደሚችል እና
ምን ያህሎቹ ተጠቃሚ ሊሆኑ እንደሚችሉ ማብራራት፣
ሐ. በአካባቢ (Environment) ላይ ሊኖር የሚችለው ተጽዕኖ
 በአካባቢ አጠባበቅ ላይ ሊኖር የሚችለው ዘላቂ ተጽዕኖ (አዎንታዊ
ወይም አሉታዊ ሊሆን ይችላል) ማብራራት፣
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ተቋማዊ አደረጃጀትና አስተዳደር (Institutional Arrangement and
Administration)
 የፕሮጀክቱ ተቋማዊ አደረጃጀት ምን እንደሚመስል፣
 የባለድርሻ አካላት ትንተና (Stakeholder Analysis)፡- ፕሮጀክቱ
በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በአዎንታዊ ወይም በአሉታዊ መልክ
የሚነካቸው አካላት ተሳትፎ በሚገባ መተንተን አለበት፣
 የክትትልና ግምገማ ስልቶች (Mechanisms of Monitoring
and Evaluation) ምን ሊሆኑ እንደሚገባ፣
 ፕሮጀክቱ የሚቋረጥበትና ቀጣይነት እንዲኖረው የማድረግ ስልት
(Project Phaseout & Sustainability Strategies)
ማብራራት።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
Pሮጀክቱ የሚካሄድበት የጊዜ ሠሌዳ (Duration and Implementation Schedule)
 ፕሮጀክቱ መቼ ተጀምሮ መቼ እንደሚጠናቀቅ፣
 ዝርዝር ሥራዎች በጊዜ ተገድበው (Annual Breakdown) መገለጽ
አለባቸው፣
 ለእያንዳንዱ ዋና ሥራ (Component) ምን ያህል በጀት እንደሚያስፈልግ
መተንተን አለበት።
የልማት ፕሮጀክቶች ፕሮፖዛል የብቃት ምዘና ለማካሔድ እንደማመሣከሪያ (Checklist) የሚያገለግሉ
ነጥቦች።
 የልማት ፕሮጀክት ፕሮፖዛሎች የቅድመ ትግበራ ግምገማ ሂደትን
እንዲያልፉ የሚደረገው ፕሮጀክቶች ባላቸው የልማት ፋይዳ መሠረት
ቅደም ተከተል አውጥቶ ውስን ሀብትን በተሻሉ የልማት አማራጮች
ለማዋል እጅግ ጠቃሚ በመሆኑና የተቀረጸው ፕሮግራም አስፈላጊ
ቴክኒካዊ ሁኔታዎችን ማሟላት/አለማሟላቱን የምናረጋግጥበት
መሳሪያም ጭምር በመሆኑ ነው። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ማንኛውም
ፕርጀክት ፕሮፖዛል በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ/ጽ/ቤት የቅድመ
ትግበራ ግምገማን ማለፍ አለበት።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
 እንደ ፕሮጀክቱ ሁኔታ እየታየ የመገምገሚያ ነጥቦች ሊቀንሱ ወይም ሊጨምሩ
የሚችሉበት እድል እንደተጠበቀ ሆኖ የአንድን ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ለመገምገም (To
Appraise Project Proposal) የሚከተሉትን ነጥቦች እንደ ማመሳከሪያ ነጥብ
(Checklists) መጠቀም ተገቢ ነው።
የፕሮጀክቱ ዓላማ ሁኔታ
 በግልጽና በማያሻማ መልኩ የተቀመጠ መሆኑን ማረጋገጥ፣

 ለከተማ አስተዳደሩ ልማት ያለውን አስተዋጽኦ መገምገም፣

 የተቀረጸው ፕሮጀክት ትኩረት ከተሰÈቸው የልማት መስኮችና ስትራቴጂዎች አንፃር


መገምገም፣
የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ክፍሎች፦
 የፕሮጀክቱ ክፍሎች ለምን ጉዳይ ትኩረት እንደሚሰጡ መዳሰስ

 ሃብት ለመፍጠር (Asset Creation)?

 ተጠቃሚዎችን ለማሰልጠን?

 ለተጠቃሚዎች ልዩ ልዩ ቁሣቁሶችን በማቅረብ?

 በአገልግሎት አሰጣጥ?

 በጥናትና ምርምር? … ወዘተ

 የደመወዝና ሥራ ማስኬጃ ወጪ ከጠቅላላ የፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ ወጪ አንፃር፣


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ቴክኒካዊ ሁኔታ፦
 መ/ቤቱ ፕሮጀክቱን ባለው አቅም ተግባራዊ ሊያደረግ ይችላል ወይ?

 የፕሮጀክቱ ቅድመ ትግበራ አዋጪነት ጥናት (Pre-feasibility and


Feasibility Study) ተካሂዶ ከሆነ ከዚያ ጋር ማገናዘብ፣
 የታሰበውን የትግበራ ስልት (Appropriateness of the Methodology)
መገምገም፣
 ይህንን ፕሮጀክት ለመተግበር የተሻሉ አማራጮች ካሉ ማየት፣

 ለፕሮጀክቱ ትግበራ የተያዘለት ቦታ መኖሩን ማረጋገጥ፣ ቦታው ለተባለው


ፕሮጀክት ከተለያዩ መስፈርቶች አንፃር ጥሩ መሆን/አለመሆኑን መገምገም፣
 የታሰበው የማምረት አቅም/አገልግሎት የመስጠት አቅም የሚጠበቀውን
ውጤት ማምጣት ማስቻሉን መገምገም፣
 የስራ ፕሮግራሙ (Work Schedule) በትክክል ተግባራዊ በሚሆን መልኩ
መነደፉን ማረጋገጥ፣
 በስራ ላይ ሊውል የታሰበውን ቴክኖሎጂ ትክክለኛነት መፈተሽ፣

 ከፕሮጀክት ጋር በተያያዘ የሚፈጠር ዝቃጭ ካለ የአወጋገዱን ሁኔታ ማየት፣


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ኮሜርሻል (Commercial) ሁኔታ
 ለታሰበው ፕሮጀክት በቂ ጥሬ ዕቃ፣ የሰው ኃይል… ወዘተ ሊገኝ
መቻል/አለመቻሉን ማየት፣
 ለታሰበው ፕሮጀክት ውጤት በቂ ገበያ መኖር/አለመኖሩን መፈተሽ፣

 የፕሮጀክቱ ውጤት በገበያ ላይ ሊኖረው የሚችለውን የተወዳዳሪነት ብቃት


መዳሰስ፣
ፋይናንሻÃል (Financial) ሁኔታ
 ለፕሮጀክቱ ማስፈፀሚያ በጀት በግልጽ በበጀት ምንጭ ተለይቶ
መመላከቱን ማረጋገጥ፣
 ይህ በጀት በወቅቱ መገኘት/አለመገኘቱንና ለስራው በቂ መሆን/አለመሆኑን
መገምገም፣
 የዚህ ፕሮጀክት መተግበር በመንግስት በጀት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን
የበጀት ጫና መገምገም፣
 ፕሮጀክቱ የሚካሄደው በብድር ወይም በእርዳታ ከሆነ በጀቱ የሚገኝበትን
ጊዜና የፕሮጀከቱ ዕድሜ መጣጣማቸውን ማረጋገጥ፣
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ኢኮኖሚያዊ (Economic) ሁኔታ
 ፕሮጀክቱ በዚህ ሴክተር ቅድሚያ የተሰጣቸውን የልማት
አጀንዳዎች መሠረት ያደረገ ነው?
 የፕሮጀክቱ አዋጪነት ትንተና (Cost-Benefit Analysis)
በትክክል መስራቱን መፈተሽ፣
 ይህ ፕሮጀክት ቢካሄድ የስራ ዕድል በመፍጠር፣ በቁጠባ… ወዘተ
ምን አዎንታዊ ተጽእኖ ሊኖረው ይችላል?
 የፕሮጀክቱን ወጪ የመመለስ ዕድሉ፣ በምን ያህል ጊዜ?

 ይህንን ፕሮጀክት ሊያሰጉት የሚችሉ መሠረታዊ ችግሮች ካሉ


መዳሰስ፣
 ይህ ፕሮጀክት ከሌሎች የልማት ስራዎች ጋር ያለው ቅንጅትና
ተመጋጋቢነት ምን እንደሚመስል መገምገም፣
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ተቋማዊ ሁኔታዎች (Institutional Situations)
 በየደረጃው ያሉ የአካባቢው ተቋማት (Local Institutions)
በፕሮጀክቱ የመወሰን ስልጣን ምን ይመሰላል?
 በፕሮጀክቱ አካባቢ ያለው ማህበረሰብ (Community)
ተሳትፎው ምን ይመስላል?
 የፕሮጀክቱ ተቋማዊ አደረጃጀት በትክክል መገለጹን ማረጋገጥ፣

 የፕሮጀክቱ ባለቤቶች ስራዎችን እንዴት ሊያካሂዱት እንዳሰቡ


መገምገም፣
 በፕሮጀክቱ የሚሳተፉ ሰራተኞች ይህንን ስራ ለማከናወን በቂ
አቅም ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ፣ ቢቻል በፕሮጀክቱ የሚሳተፉ
ኤክስፐርቶች ብቃታቸውን ለመገምገም እንዲቻል የስራ
ልምዳቸውና የትምህርት ዝግጅታቸው ቅጅ ከፕሮጀክት
ፕሮፖዛል ጋር በአባሪነት መያያዝ አለበት።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
ማህበራዊ ሁኔታ (Social)
 የሚካሄደው ፕሮጀክት በአካባቢው ህብረተሰብ ተቀባይነት ያለው
መሆን/አለመሆኑን ማረጋገጥ፣
 ይህ ፕሮጀክት የትኛውን የህብረተሰብ ክፍል (ሴቶች፣ ወጣቶች፣ አቅመ
ደካሞች፣ አዛውንቶች…ወዘተ) በዋነኝነት ሊጠቅም እንደታሰበ በግልጽ
መመላከቱን ማረጋገጥ፣
 ፕሮጀክቱ ለሥርዓተ ፆታ የሰጠውን ትኩረት (Gender Sensitivity) መዳሰስ፣

 ይህ ፕሮጀክት በመካሄዱ ምክንያት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ


ጥቅማቸው የሚነካ አካላት ካሉ ማየት፣ ለዚህም ተገቢው ካሣ
ማስፈለግ/አለማስፈለጉን ማረጋገጥ።
አካባቢያዊ ተጽዕኖ (Environmental Impact)
 ይህ ፕሮጀክት በመካሄዱ የሚጐዳ አካባቢያዊ ሁኔታ ማለትም በተፈጥሮ
ሃብት/ውሃ፣ አፈር፣ ደን/፣ በከባቢ አየር… ወዘተ ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ
ተጽዕኖ መፈተሽ፣
 በሂደት በአካባቢ ላይ ሊኖር የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለመከታተልና
ለመገምገም የተቀየሰ ስልት መኖር/አለመኖሩን ማረጋገጥ፣
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

የፕሮጀክቱ ዘላቂነት ሁኔታ (Sustainability and Phase out


Strategy)
 ፕሮጀክቱ የሚካሄደው በእርዳታ ወይም በብድር ከሆነ ፕሮጀክቱ
የሚቆምበት ሁኔታ (Phaseout Strategy) በትክክል መነደፉን፣
 ቀጣይ ማንና እንዴት እንደሚያስተዳድረው በግልጽ መቀመጡን
ማረጋገጥ፣
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት
 ፕሮጀክቱን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ለመከታተልና
ለመቆጣጠር የተቀየሱ ስልቶችን መዳሰስ፣
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…
የልማት ፕሮጀክቶች አፀዳደቅ ሂደት (Project Approval)

 የፕሮጀክት ፕሮፖዛል የብቃት ምዘና (Project Appraisal) ማካሄድ


ቴክኒካዊ ስራ ሲሆን ፕሮጀክት ማፅደቅ (Project Approval) ግን ስልጣን
ባለው አካል ፕሮጀክቱ እንዲተገበር ወይም እንዳይተገበር ውሳኔ ማሳረፍ
ማለት ነው።
 በመሆኑም ፕሮጀክቶችን የማጽደቁ ስራ የህዝቡን ስልጣን የያዘው አካል
ድርሻ ነው። ምክንያቱም ፕሮጀክቶች የልማት ዕቅድ ተፈፃሚ
የሚሆንባቸው (የልማት ዕቅድ መሬት የሚወርድባቸው) መሳሪያዎች
ናቸው። የልማት ዕቅድ በበኩሉ የአንድን መንግስት የልማት ፖሊሲና
ስትራቴጂ ተፈፃሚ የሚደረግበት የተቀናጀ ስልት ነው።
 በዚህ መሠረት ሁሉም የልማት ፕሮጀክቶች የአምስት ዓመት የልማት
ዕቅድ አካል ሆነው የሚቀርቡ ሲሆን የሚፀድቁትም እንደየፕሮጀክቱ
ስፋትና ውስብስብነት ባህሪ በወረዳ፣ በክፍለ ከተማ ወይም በከተማ ደረጃ
በሚገኙ ም/ቤቶች አማካኝነት ይሆናል።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 ይሁን እንጂ የልማት ፕሮጀክቶች አንዴ የመካከለኛ ዘመን የልማት


ዕቅድ አካል ሆነው በሚመለከተው ም/ቤት ከፀደቁ በኋላ ዝርዝር
የፕሮጀክት ሰነድ ተዘጋጅቶና በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
ወይም ጽ/ቤት ገምጋሚነት የብቃት ምዘና (Project appraisal)
የተካሄደውን የፕሮጀክት ፕሮፖዛል እንዲፀድቅ (for approval)
በድጋሚ ለም/ቤቶች ማቅረብ ተገቢ አይሆንም።
 በመሆኑም በዚህ ደረጃ የፕሮጀክት ፕሮፖዛሉ የሚጸድቀው
እንደሁኔታው በየደረጃው ባሉ ካቢኔዎች ወይም ካቢኔዎቹ
በሚሰይሟቸው አካላት ይሆናል።
 በውጭ ብድርና እርዳታ የሚካሔዱ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከላይ
በተገለፀው የአሠራር ሂደት ያለፉና በከተማ ደረጃ የፀደቁ ፕሮጀክቶች
ለፊርማ ለገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴርና ለለጋሽ ድርጅት
እንዲላኩ ይደረጋል። ስምምነት ላይ ሲደረስም ተግባራዊ ይሆናሉ።
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት
የክትትል ሥርዓት
ክትትል ማለት ምን ማለት ነው?
 የተለያዩ ተቋሞች ለክትትል የሚሰጡት ትርጉም የተለያየ ቢሆንም
ሁሉም የሚሽከረከሩት በተመሳሳይ መሰረታዊ መርሆች ዙሪያ ነው፡፡
ይኸውም ክትትል ማለት መረጃ የመሰብሰብ፣ የአፈጻጸም ሂደትን
የመፈተሽ፣ አፈጻጸምን ከተቀመጠ ዕቅድ ጋር የማነጻጸርና በማያቋርጥ
ሂደት የሚከናወን ስራ ነው፡፡
 በአጭር አነጋገር ክትትል ማለት የፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች አፈፃፀም
በዕቅዱ መሠረት በትክክለኛው ሀዲድ ላይ መሆን/አለመሆኑን
የምናውቅበት ቴክኒክ ወይም የፕሮግራሞችን/የፕሮጀክቶችን የዕለት
ተዕለት የግብአት አቅርቦትና አጠቃቀም፣ እንዲሁም ወደ ውጤት
የመለወጥ ሁኔታ አስመልክቶ ተከታታይነት ያለው የመረጃ ማሰባሰብ፣
የመተንተንና የተደረሰበትን ውጤት የመረዳት/ለሚመለከተው አካል
የመግለጽና ወቅታዊ የማስተካከያ እርምጃ የመውሰድ ሂደት ነው።
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት የቀጠለ…

 የክትትል ሥርዓት መፍጠር በርካታ ጥቅሞች አሉት። ዋና ዋናዎቹን ለመጥቀስ


ፕሮግራሙ/ ፕሮጀክቱ፦
 የሚያስፈልጉት ግብዓቶች መሟላታቸውን ለማረጋገጥ፣
 በተመደበለት በጀት እየተከናወነ መሆን/አለመሆኑን ለማረጋገጥ፣
 በተያዘለት የጊዜ ገደብ እየሔደ መሆን/አለመሆኑን ለማረጋገጥ፣
 ችግሮች ካሉ በወቅቱ ለመፍታት፣
 የፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን ጠንካራና ደካማ ጐኖች ለመፈተሽ፣
 የአመራር ብቃትን ለመዳሰስ፣
 ተጠያቂነትን በየደረጃው ለማረጋገጥ፣
 የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣ የሚችል መሆን/አለመሆኑን ለመገምገም፣
 የባለድርሻ አካላትን ተጨባጭ ተሣትፎ ለመገምገም፣
 የፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን ቴክኒካል ሁኔታ ለመፈተሽ፣
 በአጠቃላይ ከሂደቱ ጠንካራና ደካማ ጐኖችን እየለዩ ወቅታዊ እርምጃ በመውሰድ
ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ የታለመለትን ግብ እንዲመታ ለማድረግ የክትትል ሥርዓት
መፍጠርና ተግባራዊ ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው።
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት የቀጠለ…

yKTTL ›YnèC
b£dT §Y ytmsrt KTTL (Process Monitoring)፣

 xNd¾ý yKTTL xYnT y£dT KTTL ሲçN YHM ¥lT Sl hBT xጠቃqM ýSÈêE
XNQSቃሴ slS‰ãC £dT Sl¸s„bT xGÆB btmrጠ SL¬êE bçn mNgD mr©
ymsBsB S‰ nው፡፡ b£dT §Y ytmsrt KTTL l¸ktሉT S‰ãC XNdጠቃ¸ mú¶Ã
y¸ÃglGL ሲçN እነሱም፡-
 qÈYnT Ælý mNgD S‰N lmklSÂ l¥qD፣

 S‰ãC b¬qdý mሠrT (lMúሌ btqmጡ y_‰T mlኪÃãC msrT) እytfፀÑ mçኑN
lmÄsስ፣
 CGéCN lmlyTÂ XNÄmÈÈcý mFTÿ lmSጠት

 ጠNµ‰ ጐñCN YbL_ l¥ጐLbT መልካም xUȸãCN lmጠqM፣

 _QM §Y Xyêl Ãlý yxs‰R xm‰R zY ቤ y¬qdýN yL¥T ›§¥ l¥úµT tm‰u
mçኑN l¥rUgጥ
 kS‰ý UR xGÆBnT Ƨcý yHBrtsB KFlÖC ýS_ y¸ks ቱ ሁኔታዎችን lmk¬tL
y¸ጠQM ný፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

bÍYÄ §Y ytmsrt KTTL (Impact Monitoring)

 ሁlt¾ý yKTTL xYnT bÍYÄ §Y ytmsrt KTTL ሲçN YH


¥lT dGä yxNDN PéG‰M wYM PéjKT ›§¥ãC k¥úµT
£dT UR ytÃያዙÂ knዚH GïC UR btgÂß mNgD PéG
‰äC wYM PéjKèC ÃSgኙTN ÍYÄ y¸mlkቱ mr©ãCN
bmsBsB bmtNtN tk¬¬Y bçn mNgD ‰SN ymgMgM
tGÆR ný፡፡
 kዚH bt=¥¶ ÍYÄ xãN¬êE wYM xሉ¬êE XNዲሁም ytflg
wYM ÃLtflg tBlÖ ሊkfL YC§L፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

ytflg wYM ÃLtflg xãN¬êE ÍYÄ


 ytflg wYM ÃLtflg xዎN¬êE ÍYÄ PéG‰äC wYM PéjKèC x§¥cýN l¥úµT
yjm„TN mNgD xጠÂKrý XNዲgûbT y¸ÃSCL mr© y¸ÃSgŸ ný፡፡
የtጠbq wYM ÃLtጠbq xሉ¬êE ÍYÄ
 የtጠbq wYM ÃLtጠbq xሉ¬êE ÍYÄ dGä yPéG‰äC wYM PéjKèC xm‰éC
bxq‰rÆcý §Y ¥Stµkà l¥DrG y¸ÃGዙ mr©ãCN y¸ÃSgŸ ný፡፡
bÍYÄ §Y ytmsrt KTTL l¸ktሉት S‰ãC XNdጠቃ¸ mú¶Ã y¸ÃglGL ሲçN
XnሱM፡-
 S‰W kጠQ§§W ›§¥ UR mtús„N tk¬¬Y bçn mNgD l¥rUg_ y¸ÃSCL y£dT
mlኪÃ XNዲñR l¥DrG፣
 yS‰W xጠቃ§Y xQÈÅ úYqyR k¸ksቱ lWõC xNÚR tgቢ ¥StµkÃãCN
l¥DrG፣
 GïCN ymqyR F§¯TN lmlyT yZRZR mr© wYM MRMR F§¯TN lmlyT፣

 y¸s„ S‰ãC ytqmጡ GïCN XNd¸Ãúኩ xSqDä ynbrWN GMT l¥rUg_


YጠQ¥L፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

የክትትል ዘዴዎች
 የአፈፃፀም ክትትል ለማድረግ በርካታ ስልቶችን መጠቀም
ይቻላል። ከእነዚህ የክትትል ስልቶች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት
ናቸው።
 ምልከታ (Observation) በማድረግ፣

 ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረግ የመረጃ ልውውጥ፣

 አጫጭር ስብሰባዎችን በማካሄድ፣

 የአፈፃፀም ሪፖርቶችን በመገምገም፣

 የዳሰሣ ጥናቶችን በማድረግ፣

 ኢንስፔክሽን በማድረግ … ወዘተ ሊካሄድ ይችላል፡፡


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

በክትትል ወቅት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ሁኔታዎች


 የፕሮግራሙን ዓላማዎችና የሚከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎች በትክክል ማወቅ፣

 ክትትል የሚካሔድባቸውን ሥራዎች ካላቸው ፋይዳ አንፃር በቅደም ተከተል


ማስቀመጥ፣
 ክትትል ለማድረግ የሚያግዙ አመላካቾችን (indicators) በትክክል መለየትና
ማደራጀት፣
 የክትትል ፕላን ማዘጋጀት፣
 ማን ምን እንደሚሠራ፣
 ስራው መቼ እንደሚሠራ፣
 ክትትል ለማድረግ የሚያስፈልገውን ሃብት (ሰብአዊና ቁሣዊ ሀብት) መወሰን፣
 አስፈላጊ መረጃ መሰብሰብ፣

 የተሰበሰበውን መረጃ ማደራጀትና መተንተን፣

 በሙያዊ አስተያየት የተደገፈ ሪፖርት ማዘጋጀት፣

 ሪፖርቱን ለተጠቃሚዎች ማሰራጨት።


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

KTTL SR›T xnÄdF (Designing a Monitoring System)


 yKTTL SR›T ¥lT SlPéG‰äC PéjKèC £dT mr©ãCN
ymsBsB _QM §Y y¥êL SR›TN y¸ÃጠቃLL nW፡፡
 SR›ቱ yPéG‰äCN wYM yPéjKèCN £dT lmft> F§¯T §§cý
KFlÖC mr© XNÁT XNd¸sbsቡ XNÁT XNd¸ÃqRቡ y¸ÃúY
mçN xlbT፡፡
 kmnšý jMé _„ SRxT ከሌለ bStqR PéG‰äC wYM PéjKèC
ÍYÄ የሌላቸው wYM ÃLtflg ውጤT y¸ÃSkTሉ YçÂሉ፡፡
 bPéG‰äC wYM bPéjKèC yHYwT zmN ውS_ TKKL
yçnውN ÃLçnውN bmft> SHtèC XNÁT XNd¸¬rÑ MN
xYnT ¥StµkÃãC XNd¸drጉ m¥R፣ CGéC lMN
XNd¸fጠ„ XNዲሁM MN mššL XNÄlbT mS¥TÂ mmLkT
lውጤ¬¥n¬cý wúŸ ný፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

yKTTL ሥR›T xnÄdF dr©ãC (Steps In Designing a Monitoring System)


 yKTTL ሥRዓቱን ›§¥ bGLጽ ¥Sqm_፣
 tf§gþ mጠYöCN፣ mr©ãCNÂ xmLµÓCN mlyT፣

 mr© msBsBÂ mtNtN፣

 b£dቱ y¸mlk¬cý xµ§T túTæ mñ„N ¥rUg_፣

 l¸mlk¬cý xµ§T ውጤቱን ¥úwQ _QM §Y ¥êL፣

 xQMN QDm ሁኔ¬ãCN ¥qD፣


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 የKTTL mr© xsÆsB ዓላማና ጠቀሜታ


 PéjKèC እንደ ባህሪያቸው ymr© F§¯¬cýN kl† በኋላ ከዚሁ
UR ytÈÈm yKTTL SR›T ሊzrጉ YC§ሉ፡፡ bKTTL SR›T
y¸sbsB mr© ltlÃy ›§¥ና _QM ሊýL YC§L፡፡
 Múሌ 1. bmtGbR §Y Sl¸gŸ PéjKT ýúኔ lmSጠT y¸ÃSfLጉ
mr©ãC ›§¥Â ጠq»¬፡-
 GብዓèC y¬qdN tGÆR lmf{M bBÝT _QM §Y mê§cýN
mft> (yrJMÂ yxuR gþz¤ mr©ãC)፣
 yy:lቱ S‰ãC b:QD ytqmጠWN WጤT XÃSgኙ mçÂcWN
mft>፣
 y¸s„ S‰ãC xgLGlÖèC bTKKl¾W y_‰T mlኪà msrT
mkÂወÂcWN mft>#፣
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት የቀጠለ…

 bxGÆቡ ytq° GብዓèCN bmጠqM S‰ãC wd ውጤT


b¸qy„bT £dT y¸ÃU_Ñ CGéCN bwQቱ mlyT mFTÿ mflG፣
 በGብዓèC፣ tGÆéCÂ WጤèC mµkL ÃlW አmKñxዊ (Logical
Relationship) TSSR xSqDä btgmtW mNgD wd lW_ XÃm
‰ mçኑን (SኬTÂ ÍYÄ Xytgß mçኑን) ¥rUg_፣
 ytsbsbW mr© µlfý xfÉ{M lm¥RÂ lwdð ቱ _Nቃቄ l¥DrG
XNዲÒL KStèC mmZgÆcWN ¥rUg_፣
 YሁሉM ÆlDRšãC btlYM yPéG‰Ñ wYM yPéjK ቱ s‰t®C
yS‰ Wጤ¬cW bb§Y xµ§T እንዲታወቅና እንዲነቃቁ ማድረግ፣
 yxfÉ{M £ደቶችN bxጠቃ§Y mmLkTÂ ym=ršWN ÍYÄ
l¥úµT tm‰Œ yhBT xጠቃqM zÁ YH mçኑN mtNtNÂ
ymúsሉT ሊሆኑ YC§ሉ፣
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት የቀጠለ…

Múሌ 2. ktጠÃqEnT xNÚR y¸flጉ mr©ãC ›§¥Â ጠq»¬፡-


 ymr© xq‰rቡ መንግስት ወይም lUëC lsጡT በጀት tgቢÂ y¸flgýN lý_ l¥úµT
¥ስቻሉን XNዲሁM BቃT Ãlý y¦BT xጠቃqM mñ„N y¸ጠቁM mçኑN ¥úmN፣
 Ltጠቃ¸ãC xStÃyT êU y¸s_ ymr© xsÆsB £dT mKfT፣ PéjKቱ CGéÒcýN
lmF¬T ytšlý x¥‰u mNgD mçኑN yXnRሱ xStêIåM ýቴ¬¥ bçn mNgD
_QM §Y mêሉN ¥úmN Âcý፡፡

የአፈፃፀም ክትትል ማካሄድ ያለበት ማን ነው?

 የአፈፃፀም ክትትል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ሊያካሂዱ ይችላሉ። ከእነዚህም


አካላት ዋና ዋናዎቹ፦
 የፕሮግራም/ፕሮጀክት ማኔጅመንትና ስታፍ፣

 መንግስት (በሚመለከተው ተቋም በኩል)፣

 ፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን በበጀት የደገፉ አካላት (donors)፣

 የፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ህብረተሰብ ተወካዮች፣


የክትትልና ግምገማ ሥርዓት የቀጠለ…

ግምገማ
የግምገማ ተግባራት
o ግምገማ በሚጠበቁ ምርቶች (Output)፣ ውጤቶች (Effect)፣ ለውጦች

(Impact) መልክ የተቀመጡ ዓላማዎች መሳካታቸውን ወይም ሊሳኩ የሚችሉ


መሆናቸውን በማረጋገጥ ላይ ያነጣጠረ ነው፤ ይህም የተገኙ ውጤቶችን ወደ
መመዘንና በሌላ አካባቢ ወደፊት ለሚካሄዱ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች የሚበጁ
ተሞክሮዎችን ወደ መለየት ያመራል፡፡
o የምርት ደረጃዎች ማለት ፕሮጀክቱ ተጠቃሚ የሚያደርጋቸው ቡድኖች

ግብዓቶችን ተጠቅመው ያመጡት ውጤት ስፍር (Measure) ማለት ነው፡፡


ይህን በሚመለከት ግምገማ ከፊዚካላዊ ወይም ቁሳዊ ምርቶች ዘልቆ ፕሮጀክቱ
በተጠቃሚው ማህበረሰብ ህይወት ላይ ያመጣውን ማህበረ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ
ይለካል ወይም ይሰፍራል፡፡ በተጨማሪም በማህበረሰቡ ህይወት የመጣው
ለውጥ ላይ ተጽዕኖ ያላቸውን ውጫዊ (ከፕሮጀክቱ ውጪ የሆኑ) እና ውስጣዊ
(በፕሮጀክቱ ውስጥ ያሉ) ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባል፡፡
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት የቀጠለ…

 አንድ የልማት ፕሮግራም እንዲገመገም ለተወሰነ ጊዜ ሲካሄድ መቆየት አለበት።


 የተገኙት ምርቶች በሰዎች ህይወት ላይ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችላቸው በቂ
ጊዜ ለመስጠት ይቻል ዘንድ ፕሮግራሙ በሚጀመርበትና ግምገማ በሚካሄድበት
መካከል በቂ ጊዜ እንዲያልፍ ማድረግ ያስፈልጋል።
 ፕሮጀክቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ለሚካሄዱ ተከታታይ ግምገማዎች መሀከል በቂ
ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት አንድ ፕሮግራም ከመጠናቀቁ በፊት
ሁለት ግምገማዎችና ከተጠናቀቀ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ደግሞ አንድ ግምገማ
ሊካሄዱ ይችላሉ፡፡
የግምገማ ዓይነቶች
o GMg¥ bxND yL¥T PéG‰M wYM PéjKT yHYwT zmN ýS_ wYM

kHYwT zmኑ በኋላ btlÆ ጊዜÃT ሊµÿD YC§L፡፡


o የልማት ፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች የአፈፃፀም ሁኔታን ለማወቅ በርካታ

የግምገማ ዓይነቶች ያሉ ቢሆንም ከእያንዳንዱ ግምገማ ዓላማ እና


ከሚካሔድበት ጊዜ አንፃር የፕሮግራም/ፕሮጀክት ግምገማዎችን በአራት
መክፈል ይቻላል። እነሱም፦
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 የቅድመ ትግበራ ግምገማ (Ex-ante Evaluation)፦ ይህ የግምገማ ዓይነት


የሚካሔደው ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ ከመጀመሩ በፊት ሲሆን ዋና ዓላማውም
በችግሩ ስፋትና ጥልቀት ላይ መነሻ መረጃ (baseline data) በማሰባሰብ ለማወቅና
እንዲሁም ይህንኑ መነሻ መረጃ ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ በመካሔዱ ከመጣው ለውጥ
ጋር ለማነፃፀር እንዲመች ነው።
 በሂደት ላይ ግምገማ (Ongoing Evaluation)፦ ይህ የግምገማ ዓይነት ከስሙ
እንደምንረዳው ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ እየተካሄደ ባለበት ወቅት የሚካሄድ ግምገማ
ነው። የመካከለኛ ዘመን ግምገማ (Mid-term Review) ጨምሮ
በፕሮግራም/ፕሮጀክት ትግበራ ወቅት የሚካሔዱ ግምገማዎች በዚህ የግምገማ
ዓይነት ሥር ይወድቃሉ። የዚህ ግምገማ ዋና ዓላማው የፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን
የአፈፃፀም ሁኔታ ገምግሞ ተገቢውን የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ ነው።
 ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ እንደተጠናቀቀ የሚካሄድ ግምገማ (Terminal Evaluation)፦ ይህ
የግምገማ ዓይነት ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ እንደተጠናቀቀ የሚካሄድ ሲሆን ዋና
ዓላማውም በፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ አፈፃፀም ወቅት የተስተዋሉ ጠንካራና ደካማ
ጐኖችን ለይቶ ለቀጣይ ስራ ትምህርት ለመቅሰም እና የፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን
የቅርብ ውጤት (output) ከተቀመጠው ዓላማ አንፃር ለመገምገም ነው።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ ከተጠናቀቀ ጥቂት ዓመት በኋላ የሚካሄድ ግምገማ (Ex-Post


Or Impact Evaluation)፦ ይህ ግምገማ የሚካሄደው ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ
ከተፈፀመ ከ5-10 ዓመት ባለው ጊዜ ሲሆን ዋና ዓላማውም
ፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ በሕዝብ አኗኗር ላይ ያመጣውን ለውጥ (impact
assessment) ለማወቅ ነው።
 ዋና ዋና የግምገማ ዓይነቶች ከላይ የተጠቀሱት ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች
በአብዛኛው ጥቅም ላይ የሚውሉት የክትትልና ግምገማ ሥርዓቶች፡-
 የመስክ ግምገማ (Field Visits)፣
 የወር እና የሩብ ዓመታት የአፈፃፀም ግምገማ ሪፖርቶች (Quarterly, Bi-annual &
Annual Reports)፣
 የመካከለኛ ዘመን የልማት እቅድ አጋማሽ ዘመን አፈጻጸም ግምገማ (Mid-term
Review)፣
 የመካከለኛ ዘመን የልማት ዕቅድ የማጠቃለያ ግምገማ (End-term Review) እና
 እንደሁኔታው ያለፉ ዓመታት የልማት ስራዎች ያመጡትን ለውጥ መገምገም (Impact
Assessment Evaluation) የሚሉት ናቸው።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

የግምገማ ቅደም ተከተል


 ዓላማን መወሰን

 GMg¥ ltlÆ ›§¥ãC lþµÿD YC§L”” GMg¥ y¸µÿDÆcý ›§¥ãC bêÂnT


y¸ktlùTN n_ïC l¥rUg_ ný””
 ብቃት (Effectiveness)፦ ይህ ፕሮጀክቱ የታለመለትን ዓላማ ምን ያህል አሳካ፣
በምን ያህል ሁኔታ ተጠቃሚዎቹን መድረስ ቻለ፣ የሚለውን የሚመዝን ነው።
 ቅልጥፍና (Efficiency)፦ በፕሮጀክቱ አንፃር የተገኙ ውጤቶች ከፕሮጀክት
ወጪዎች አንፃር ምን ያህል ወጪ ቆጣቢ ናቸው የሚለውን ይለካል።
 ተገቢነት (Relevance)፦ የሚካሄዱት ፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞች ትርጉም
የሚሰጡ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣
 ÍYÄ (Impact)፦ kL¥T PéG‰Ñ wYM PéjKቱ ytgኙ xጠቃ§Y ýጤèC
xዎN¬êE wYS xሉ¬êE xLÃM ytflጉ wYS ÃLtflጉ Âcý y¸lýN ¥rUg_፣
 ዘላቂነት (Sustainability)፦ የፕሮጀክቱ ውጤት ከረጅም ጊዜ እይታ አንፃር
ማየት የሚሉትንና የመሳሰሉትን ያካትታል።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 ÆlDRš xµ§TN mlyT


 PéG‰äቹ wYM PéjKèቹ y¸mlk¬cý Xn¥N Âcý y¸lýN mlyT
GMg¥ý l¥N lMN XNd¸µÿD bGMg¥ý y¸útûT ÆlDRš
xµ§T Xn¥N XNd¸çኑ l¥wQ ymjm¶Ãý XRM© ný።
 yÆlDRš xµ§TN _ÃቄãC F§¯èC mlyT
 GMg¥ yÆlDRš xµ§T msr¬êE _ÃቄãC wYM F§¯èC
MNDÂcý y¸lýN bQD¸ያ mmlS YጠbQb¬L፡፡ bxND ጊዜ bRµ¬
msr¬êE _ÃቄãC wYM F§¯èC b¸ÃU_ÑbT ጊዜ b¸ktሉT
mSfRèC §Y tmSRè MRÅ ¥DረG YgÆL፡፡
 _ÃቄWN l¥StÂgD y¸ÃSCL yt=bጠ hBT mñR፣

 _ÃቄWN ¥StÂgD lPéG‰Ñ wYM lPéjKቱ Ãlý ጠq»¬፣

 SlPéG‰Ñ wYM SlPéjKቱ µlý mr© bt=¥¶ ሌ§ mr© l¥GßT


mäkR Ãlý ጠq»¬፣
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

mr© msብsB
 kGMg¥ý wsN፣ bjT፣ GB ymúsሉT ሁኔ¬ãC xNÉR ytlÆ
yGMg¥ mNgìC lGMg¥ý mr© xsÆsB y¸rÇ mú¶ÃãC Ãሉ
ሲçN êÂêÂãቹ q_lÖ Ælý ሁኔ¬ qRbêL፡-
 Ãሉ mr©ãCN msBsB/ lmr© MNunT y¸ጠQÑ snìCN mቃßT፣

 y:l¬êE ሁኔ¬ mmZgቢà snìCN mft>፣

 ቃl MLLSÂ _ÃቄãC መጠየቅ፣

 ÂÑÂ

 q_t¾ MLk¬

 yG„P ýYYT

 ኬZ Stዲ...wzt
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 Ytsbsቡ mr©ãCN mtNtN


 ytúút TNt wdtúút DMÄ» ሊÃdRS Sl¸CL ytsbsቡ mr©ãCN
bTKKL mtNtN lGMg¥ ቁLF tGÆR ný፡፡
 GMg¥ b¸¬qDbT wQT lTNተ bqE ጊዜ mmdቡN ¥rUg_
ÃSfLUL፡፡
 b_Nቃቄ y¸s‰ TNt btlYM dGä mr©ý bቁ_R y¸glA
b¥YçNbT xú¬ð bçn mNgD y¸sbsB ሲçN rJM ጊዜ YwSÄL፡፡
 TNtÂý XJG btÈdf ሁኔ¬ kts‰ mr©ãC ሊÆKኑ yt²Æ TRጉM
ሊይዙና ጠቃ¸ yçኑ n_ïC ሊዘለሉ YC§ሉ
 በሌ§ bኩL lTNtÂý XJG yt‰zm ጊዜ mmdB ውጤቱ ጊዜ ÃlfbTÂ
lt=¥¶ wÀ ሊÄRG YC§L፡፡
 SlዚH kTNtÂý b¸gßý _QM b¸ÃSfLgý ጊዜ mµkL ÃlýN ¸²N
b¸gÆ mጠbQ ጠቃ¸ ný፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 yGMg¥ýN ውጤèC b¶±RT ¥QrB


 kGMg¥ý ›§¥Â wsN XNዲሁM GMg¥ý k¸mlk¬cý KFlÖC ¥NnTÂ
F§¯T xNÚR ytlÆ tÌäC ytlÃy yGMg¥ ¶±RT xq‰rB zY ቤ Ykt§ሉ፡፡
 yGMg¥ ¶±RèC lSBsÆãC lýYYèC k¸qRቡbT xGÆB በt=¥¶ y±ሊሲ
አውጪዎች ውሳኔ sÀãC ሌlÖC ÆlDRš xµ§T XNd ¥gÂzቢÃ
ሊጠqÑÆcý XNዲችሉ ሊktሉT y¸gÆ mdb¾ xq‰rB xl፡፡
 BmçኑM yGMg¥ ¶±RèC ሲzU° y¸ktሉTN msr¬êE _ÃቄãC ¥NúT
YñRÆcêL፡፡
 MN xYnT ¥ጠቃlÃãCÂ xStÃyèC YflUሉ;
 MN xYnT ¶±RT l¥N YflUL
 MN xYnT æR¥TÂ y_LqT dr© YflUL?
 MN xYnT GBr mLS YጠbቃL
 bGMg¥ý ýጤT §Y bmmSrT MN xYnT KTTL YdrUL
 ውጤቱ lwdðቱ _QM §Y XNዲውL XNÁT mÃZ xlbT y¸ሉTN _ÃቄãC ¥NúT
xlÆcW፡፡
የክትትልና ግምገማ ሥርዓት የቀጠለ…

 ግምገማ ላይ የሚሳተፉ አካላት


 የፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች ገምጋሚ አካላት ውስጣዊ እና ውጫዊ ተብለው
ለሁለት ሊከፈሉ ይችላሉ። ውስጣዊ የሚባሉት ፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን
በመተግበር ላይ ያሉት (Project Management) አካላት ሲሆኑ ውጫዊ
የሚባሉት ደግሞ ፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን በበጀት የደገፈው አካል (Donor)
ነው። ሁለቱም የየራሳቸው አላማ ሊኖራቸው ይችላል።
 በከተማ አስተዳደሩ ተጨባጭ ሁኔታ አንድን ፕሮግራም/ፕሮጀክት አፈፃፀም
እንደሁኔታው መገምገም ያለባቸው አካላት፦
 የከተማ አስተዳደሩ ም/ቤት አባላት፣
 የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ አባላት፣
 የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ፣
 ፈፃሚ ሴክተር መ/ቤቶች፣
 ተጠቃሚው ሕብረተሰብ፣
 ፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን በገንዘብ የደገፈው አካል (Donors) እና ሌሎችም ናቸው።
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

በክትትልና ግምገማ መካከል ያሉ ልዩነቶች


 የልማት ፕሮግራሞች/ፕሮጀክቶች የአፈፃፀም ግምገማ ከክትትል
XNዲlY y¸ÃdRgው ዋናው ነገር ድርጊት በሚፈፀምበት ወቅት
ወይም የጊዜ ገደብ ነው። ይኸውም ክትትል
የፕሮግራሙ/ፕሮጀክቱ አፈፃፀም አስቀድሞ በተወሰነ ዕቅድ
መሠረት እየሄደ መሆን አለመሆኑን በተከታታይ መረጃ
የመሰብሰብና የመገምገም ዑደት ሲሆን ግምገማ ግን ይህንን
የአፈፃፀም ሂደት በተወሰኑ ወቅቶች ላይ ቆም ብሎ ስልታዊ በሆነ
መልኩ የመገምገም ተግባር ነው።
 bKTTL GMg¥ mµkL ÃሉTN msr¬êE L†nèC bq§ሉ
lmrÄT XNዲÒL kዚH q_lÖ Ælý ሰንጠረዥ yqrbý NIIR
ÃG²L tBlÖ Y¬mÂL፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 yKTTLÂ GMg¥ xmLµÓC (Indicators)


 xmLµÓC TRጉM
 xmLµÓC bxND PéG‰M/PéjKT x¥µYnT ytgßN
ውጤT/lý_ q§L xSt¥¥Ÿ bçn mNgD bmጠN
(Quantitative) wYM bYzT (Qualitative) lmlµTÂ lmGlA
y¸ÃglGሉ mú¶ÃãC Âcý፡፡
 xmLµÓC mlyT ÃlÆcý bPéG‰M/PéjKT yKTTL SR›T
ዲ²YN dr© wQT ሲçN bሁሉM yPéG‰M/PéjKT têrìC
(Program/Project Hierarchy) ¥lTM b›§¥፣ bGB፣ bÍYÄ፣
bGB SኬT፣ bውጤT፣ በግብዓት tGÆéC tlYtý ytmzgቡ
ውጤèCN lmlµT XNd¸ÃSCሉ çný mzUjT xlÆcý፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

yxmLµÓC xm‰r_ QdM tktL


 xmLµÓCN bmlyT £dT ጠቃ¸ yçný xq‰rB
 KTTL y¸µÿDbTN PéG‰M/PéjKT ›§¥ãC፣ GïC ውጤቶች bQD¸Ã ¥yT፣

 y¸ÒlýN ÃKL yxmLµÓC ZRZR ¥zUjT፣

 ytzrz„TN xmLµÓC mÄsSÂ tm‰u yçኑTN mýsD Âcው፡፡

 k§Y ytglጹTN msr¬êE ጉÄ×C mnš b¥DrG _„ xmLµÓCN lmlyT S¥RT (SMART)
mmz¾ãCN mጠqM ÃSfLUL፡፡ S¥RT y¸lው zRzR Æl mLኩ ሲታY y¸ktሉT :NDM¬ãC
xሉT፡፡ XnሱM፡-
 S (Specific) ¥lT y¸mrጡT xmLµÓC ÃLtdb§lቁ mçN xlÆcý፣

 M (Measurable) y¸mrጡT xmLµÓC bmጠN (Quantitative) wYM bYzT (Qualitative)


lmlµT y¸ÃSCሉ mçN xlÆcý፣
 A (Achiveble) bxmLµÓC y¸lµý ሊdrSbT y¸CL mçN xlbT፣

 R (Relevant) xmLµÓC l¸lኩT ጉÄ×C tgቢnT ሊñ‰cý YgÆL፣

 T (Time bound) xmLµÓC y¸lµý ngR kmc½ XSk mc½ DrS mçኑN ¥úyT xlÆcý፡፡

 k§Y ktglጹT bሁሉM zND k¸¬wቁT y_„ xmLµÓC mMrÅ mSfRèC bt=¥¶ y¥YqÃy„ ፣
ሁሉንም ngR ሊÃú† y¸Cሉ፣ xú¬ð፣ wÀ öÈቢ mr© lmsBsB q§L mçÂcý kGMT ýS_
mGÆT xlbT፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 y_„ xmLµÓC ÆHRÃT


 t=Æu mçN (Sl¸lµW ngR xš¸ ሁኔታ mñR ylbTM)፣
 q_t¾nT፣

 Bq፣

 btÒl mጠN bቁ_R y¸glጹ፣

 bxND ጊዜ xND ngR BÒ mlµT፣

 XNÄSf§ጊnቱ ZRZéCN mÃZ#፣

 xêu wYM bxQM LK mlµT y¸CL፣

 y¸¬mNbT፣

 TKKl¾ እና tጠቃ¸ãC bq§ሉ ሊrÇT y¸CL mçN xlባቸው፡፡


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

yxmLµÓC ዓYnT

 yxmLµÓC TኩrT XNd PéjKèC têrÄêE ሄኔ¬ xNDM b£dT


(በግብዓቶች፣ tGÆéCÂ ወጤቶች) §Y ሊሆN xልÃM bÍYÄ (td‰>
GïCÂ bÍYÄãC) §Y ሊçN YC§L፡፡
 KዚH xNÉR yxfÚጸM £dT xmLµÓC (Process Indicators) XÂ
yxfÚ{M ÍYÄ xmLµÓC (Impact Indicators) tBlW bሁለT sð KFL
ሊmdቡ YC§ሉ፡፡
 Kዚህ xkÍfL bt=¥¶ XNd¸lµý ngR ÆH¶Â xYnT ymጠN xmLµÓC
(Quantitative Indicators)፣ yYzT xmLµÓC (Qualitative
Indicators)፣ btzêê¶ mNgD lmlµT y¸ÃGዙ xmLµÓC (Proxy
Indicators)፣ yሁለT×> xmLµÓC (Binary or Yes or No Indicators)
X ሁlT kዚà b§Y yçኑ ጉÄ×CN xND §Y lmlµT y¸ÃGዙ
xmLµÓC (Composite Indicators) BlÖ mmdB YÒ§L፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

yKTTLÂ GMg¥ xdr©jT


 btlÆ tÌäC zND yKTTL GMg¥ ጠቃ¸nT kጊዜ wd ጊዜ Xy=mr ymÿD
xZ¥¸Ã Y¬Yb¬L፡፡ yKTTL GMg¥ S‰N yGD k¸ÃdRጉT ሁኔ¬ãC mµkL
XÃNÄNÇ tÌM lHZቡ፣ lmNGSTÂ lwklý xµL tጠÃqEnT ÃlbT mçኑ ný፡፡
bmçኑM yKTTL GMg¥N S‰ btlÆ xdr©jèC mM‰T Xytlmd m_aL፡፡
x¥‰u yKTTL GMg¥ xdr©jèC
 ‰ሱN ClÖ ytd‰j yKTTLÂ GMg¥ A/ቤT wYM s‰t¾ xlmñR KTTLÂ
GMg¥ trSaL l¥lT y¥ÃSdFR ቢçNM xND DRJT yKTTL GMg¥ S‰N
l¥kÂwN ytlÆ ytÌ¥T xdr©jT ሊktL YC§L፡፡ yKTTL GMg¥ tÌM XዲñR
y¸wsNbT ሁኔ¬ kዚH q_lÖ bqrቡT L† L† x¥‰ôC §Y Ymsr¬L፡፡ XnዚHM
ysው `YL l¥d‰jT ytzUj bjT mñR፣
 ̸ A/ቤTÂ
 ÑÃÂ LMD Ãlý ysý hYL mñR፣
 yKTTLÂ GMg¥ S‰ý SÍTÂ DGGä>፣
 lKTTLÂ GMg¥ S‰ klሌlÖC ÆlDRšãC UR Ãlው xURnT dr©፣
 yKTTL GMg¥ xm‰„ SlS‰ው Ãlው GN²ቤ ቁርጠኝነት፣
 LውጤT tጠÃqEnT ytlÃy _LQ F§¯T mñR ÂcW፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 lKTTL GMg¥ S‰ k¸ñ„T yxdr©jT x¥‰ôC mµkL


y¸ktሉT ê êÂãቹ Âcው፡፡
 A/ቤT ¥d‰jT፣
 KሌlÖC S‰ãC UR dRbው y¸s„ s‰t®C mmdB#
 x¥µ¶ãCN mQጠR፣
 b÷NT‰T ¥s‰T፣
 yKTTL GMg¥ xm‰„ SlS‰ý Ãlው GN²ቤ ቁርጠŸnT፣
 ልውጤትና tጠÃqEnT ytlÃy _LQ F§¯T mñR ÂcW፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 yKTTL GMg¥ ¶±RT xq‰rB


 ¶±RT y¸lው ቃL btd‰j mLK y¸qRB mr©N Ymlk¬L፡፡ bሥR›T ytzUj
ሪ±RT ውጤ¬¥ xq‰rB bKTTL gMg¥ x¥µYnT y¸drSÆcው GŸèC
TRጉM XNዲñ‰cው ÃSC§L፡፡ bmr© xm‰R SR›T ውጤ¬¥ yçn y¶±RT
xq‰rB mñR XJG ጠቃ¸ kçኑ XRM©ãC mµkL xNd¾ው nው፡፡
 ytsbsbው mr© MÂLÆTM kFt¾ dr©፣ tx¥ኒnTÂ _QM Ãlው ሊçN YC§L፡፡
ngR GN mr©ው ውጤ¬¥ bçn ¶±RT ሊqRB µLÒl lውúኔ xsÈ_ ÍYÄ
ÃSg¾L tBlÖ xYጠbQM፡፡
 ¶±RT lPéjKT m¶ãC ሌlÖC ÆlDRšãC XRM© XNዲwSÇ ¥gZ xlbT፡፡
bሌ§ xg§lA b¶±RT ውS_ y¸qRቡ mr©ãC yPéjKቱN yS‰ £dT l¸m„TÂ
l¸ÃSfAÑT xµ§T tgቢnT wQ¬êEnT ሊñ‰cው YgÆL ¥lT ný፡፡ ¶±RèC
bq§ሉ lmrÄT lmጠqM b¸ÃmC ሁኔ¬ mzUjT mQrB xlÆcው፡፡
y¶±RT ሁlT msr¬êE tGÆéC
 xGÆB çcýN y¶±RT ¥Qrቢà æR¥èC mMr_/ዲ²YN ¥DrG

 ¶±RቱN ውጤ¬¥ bçn mLኩ ¥QrB፣


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

y¶±Rቱ YzT xq‰rB


 _‰T Ãlው yKTTL GMg¥ ¶±RT ቢÃNS y¸ktሉTN mr©ãC mÃZÂ
¥QrB YñRb¬L፡፡ XnዚHM፡-
 Sl xND PéG‰M/PéjKT ሁኔ¬Â y¸gŸbT dr©፣

 bKTTL/GMg¥ ዑደት ጊዜ Sl¸kÂwኑT tGƉT ›YnT፣

 bPéG‰Ñ/PéjKቱ xfÚጸM wQT y¬† MR_ tGÆéC፣

 bPéG‰Ñ/PéjKቱ xfÚጸM wQT y¬† CGéC/X_rèC x¥‰u mFTÿãC፣

 bPéG‰M/bPéjKቱ xfÚጸM፣ KTTLÂ GMg¥ £dT ytgß TMHRT፣

 ywÀ xfÚ™M (bq_¬ lPéjKቱ bêlውÂ lxStÄdR bwÈው wÀ mµkL Ãlው


MÈኔ)፣
 bq_¬/btzêê¶ tጠቃ¸ SlçኑT xµ§T ytgmt ቁ_R፣

 xGÆBnT çcው S¬TStEµêE mr©ãC ¥ጠቃlà ሰንጠረዥ፣

 SlwdðT yKTTL GMg¥ S‰ãC :QD መርሃ-ግብር (Schedule) Âcው””


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

y¶±RT xYnèC
 yKTTL ¶±RT፣
 yGMg¥ ¶±RT፣

 yውS_ GMg¥ ¶±RT (Internal Ongoing Report)፣

 yWu GMg¥ ¶±RT (Formal Project Report)፣

 yxStÄdR ÍYÂNS BቃT ¶±RT፣.wzt


y¶±RT x¥‰ôC
 yIሁF ¶±RT፣
 የቃL ¶±RT፣

 bMSL tdGæ y¸qRB ¶±RT፣


 bG‰F
 b­YÒRT

 bÆR G‰F

 b§YN G‰F

 በሰንጠረዥ

 bµR¬

 bFlÖý ÒRT
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

በግምገማ ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት


 ለምሳሌ የአፈፃፀም ግምገማ ለማካሄድ የሚከናወኑ ተግባራት

 ቢጋር (TOR) ማዘጋጀት

 የሚዘጋጀው ቢጋር (TOR) የሚከተሉትን ነጥቦች ሊያካትት ይገባል፣


 መግቢያ (የፕሮግራሙን/ፕሮጀክቱን ዓላማ ጨምሮ አጠቃላይ ሁኔታውን ማመላከት)፣
 የቢጋር (TOR)
ዓላማና አስፈላጊነት፣
 የሚጠበቁ ውጤቶች፣
 በመስክ ፕሮግራሙ የሚሸፈኑ አካባቢዎች እንዲሁም የሚካተቱ ወይም የተመረጡ ፕሮጀክቶችና
ፕሮግራሞች፣
 በመስክ ግምገማው ጥቅም ላይ የሚውሉ ስልቶች (Methodology)፣
 የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፣
 በመስክ ፕሮግራሙ ተሳታፊ የሚሆኑ ባለሙያዎች ዓይነትና ብዛት፣
 የተግባራት መርሃ ግብር (schedule) ማዘጋጀት፣
 የሚያስፈልግ ግብዓት ማለትም፡-
 ቁሳቁስ
 የበጀት ፍላጐት

 የሰው ኃይል…ወዘተ ናቸው፡፡


ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

 የመስክ ግምገማውን ማካሄድና ሪፖርት ማዘጋጀት


 የመስክ ግምገማ ሪፖርት ይዘት በሚከተለው መልክ ሊሆን ይገባል።
 ስለ መስክ ግምገማው አስፈላጊነት ዋና ዋና የመንደርደሪያ ነጥቦች፣
 በየክፍላተ ኢኮኖሚው ዋና ዋና ስራዎች ከዕቅድ አንፃር ያሉበት ደረጃና
የወደፊት አዝማሚያ፣
 ዕቅዱን በመተግበር ሂደት የተለያዩ አካላት ሚናና ተሳትፎ፣
 የታዩ ጠንካራ ጐኖችና በጐ ተሞክሮዎች፣
 ደካማ ጐኖች/ችግሮች፣
 ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች፣
 አስተያየቶችና የመፍትሄ እርምጃዎች፣
 ማጠቃለያ ናቸው፡፡
ፕሮግራምና ፕሮጀክት የቀጠለ…

ሪፖርቱን ለሚመለከታቸው አካላት ማሰራጨት


 የመስክ ግምገማው ከተጠናቀቀ በኋላ ለሩብ ዓመት የመስክ
ግምገማ ለመካከለኛና ለረጅም ዓመታት ከአንድ ወር ባልበለጠ
ጊዜ ውስጥ ሪፖርቱ ተዘጋጅቶ ከማብራሪያ ጋር ለተቋሙ ኃላፊና
ለሚመለከታቸው አካላት ሊቀርብ ይገባል።
የሪፖርት ሥርዓት
የሩብ ዓመት ሪፖርት
 ሪፖርት ስለ አንድ የስራ እንቅስቃሴ ያለውን ሁኔታ ለሚመለከተው ክፍል ለማሳወቅ
የሚረዳ ዓይነተኛ የሆነ የመገናኛ ዘዴ ነው።
 ከዚህ አንፃር በከተማ አስተዳደሩ የሚካሄዱ የልማት እንቅስቃሴዎች አፈፃፀም
አስመልክቶ በየሩብ ዓመቱ ለከተማ አስተዳደሩ ም/ቤት ማቅረብ አንዱ የቢሮው
ተግባርና ኃላፊነት ነው።
 ስለዚህ የከተማ አስተዳደሩ መንግስት ከሚጠብቀው አንፃር ሪፖርቱ ሥርዓት ባለውና
ጥራቱን በጠበቀ መልክ ተዘጋጅቶ በወቅቱ ሊቀርብ ይገባል።
በሩብ ዓመት ሪፖርት የሚከናወኑ ተግባራት
 ሪፖርት ማዘጋጀት
 ከሴክተር መ/ቤቶች የሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት መቀበል፣
 ከሴክተር መ/ቤቶች የተገኘውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ፣ የተለያዩ አውደ
ጥናቶችና እንዲሁም የመስክ ግምገማ ሪፖርቶችን በግብዓትነት በመጠቀም
ጥራቱን የጠበቀ ሪፖርት ሊዘጋጅ ይገባል።
የሪፖርት ሥርዓት የቀጠለ…

 የሪፖርቱ ይዘት የሚከተሉትን ነጥቦች ባካተተ መልክ መሆን ይገባዋል።


 መግቢያ
 በዋና ዋና ሴክተሮች ያለፈው ዓመት አፈፃፀም
 የበጀት አመቱ ዕቅድ ዓላማዎች፣ ግቦችና ስልቶች
 የ– ዓመት– ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ
 በዕቅድ ዘመኑ በየሴክተሩ የተከናወኑ ዋና ዋና የአቅም ግንባታ ሥራዎች /የሰው ኃይል ሥልጠና፣
የሥራ መሣሪያዎች አቅርቦት፣ የአሠራር ማኑዋሉች ቀርፆ አውደጥናቶች… ወዘተ/፣
 ከታቀደው አንፃር በሪፖርት ዘመኑ የተከናወነ እንዲሁም በዋና ዋና አመልካቾች (በቤቶች
ልማት፣ በንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን፣ በመንገድ ሽፋን፣ በትምህርት ሽፋን፣ በመሠረታዊ ጤና
አገልግሎት … ወዘተ) ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ክንውን ምን ለውጥ እንዳለ፣ ወደፊት
ሊደርስበት ከሚገባው አንፃር ምን ደረጃ ላይ እንደተደረሰና ምን ክፍተት እንዳለ ማመላከት
ተገቢ ይሆናል።
 ዕቅድ አፈፃፀሙ ከማብራሪያ (Narration) በተጨማሪ በሠንጠረዥ ሊደገፍ ይገባል፡፡
 በሪፖርት ዘመኑ የነበረው የሰው ኃይል ሁኔታ፣ የበጀት አጠቃቀም፣ እንዲሁም የካፒታል
ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ሁኔታ መታየት አለበት፡፡
 በዕቅድ አፈፃፀም ሂደት ያጋጠሙ ችግሮች፣ ያጋጠሙ ዋና ዋና ችግሮች እና መንስኤዎች፣
ችግሮችን ለመቅረፍ የተወሰዱ እርምጃዎችና በእርምጃዎቹ መወሰድ ሳቢያ የታየ ለውጥ፣
የሪፖርት ሥርዓት የቀጠለ…

 ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች፡- ለልማት መፋጠን መሰናክል የሆኑና


የመንግስትን ትኩረት ይሻሉ ተብሎ የሚታመንባቸው ነጥቦች በዚህ
ይካተታሉ።
 ጠንካራና ደካማ ጐኖች፡- በሪፖርት ዘመኑ አፈፃፀም ሂደት በጉልህነት
የታዩ ወደፊት ሊጐለብቱ የሚገባቸው ጠንካራ ጐኖችና በአርዓያነት
ሊጠቀሱ የሚችሉ በጎ ጅምሮች እንዲሁም መቀረፍና መስተካከል
የሚገባቸው ደካማ ጐኖች መጠቀስ ይኖርባቸዋል።
 ማጠቃለያ፡-የቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም በየክፍላተ ኢኮኖሚው
የተደረሰበት ደረጃ አጥጋቢ ስለመሆኑና አለመሆኑ እንዲሁም ከዚህ
በመነሳት ወደፊት ምን እርምጃና በማን መወሰድ እንዳለበት
የሚያመላክት መሆን ይኖርበታል።
 ሪፖርቱን ለከተማ አስተዳደሩ ም/ቤት ማቅረብ እና ማፀደቅ
 ሪፖርቱን ለሚመለከታቸው አካላት ማሰራጨት

You might also like