Jump to content

ዶርዜ

ከውክፔዲያ

ሚግባባባት እና በላቲን የሚፃፍ ዶርዜኛ የራሱ ብቻ ከለላዉ ጋር በቅላፀ የምገናኝ የማይገናኝበት ሁነታ አለ

ካለበት ሁሉ ከ3 መቶ ሺ በላይ

መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሜዳ ጋራ ሸንቲረር ተራራ ጫካ ወንዝ እና ፋፋቲ ይበዙበታል።

ሚዳሰስ እና ማይዳሰስ በአለም አስመዝግቧል። የሚዳሰስ ታሪክ ስለ ዶርዜ የጥበብ ስራቸዉ አለምን ያስደነቀ በመሆኑ ብዙ የደቡብ ብሔረሰቦች የዶርዜን ጥበብ የኛ ብሔር ታሪክ ነዉ ከማለት አልተቆጠቡም፡፡ ብሆንም ዶርዜ የሽመና ስራ እንዴትና ከምን እንደምሰራ የብሔሩ ተወላጆች መተዳደሪያቸዉ ስለሆነ ሁሉም ያዉቁታል፡፡

ዶርዜ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።